26ኛው ታላቁ ሩጫ፤ ድንቅ፣ ደማቅ፣ ሰላማዊና...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

26ኛው ታላቁ ሩጫ፤ ድንቅ፣ ደማቅ፣ ሰላማዊና የማይረሳ ሁነት !

ከሕፃናት እስከ አዛውንቶች፣ ከኢትዮጵያውያን እስከ ዓለም አቀፍ አትሌቶች የተሳተፉበት ታላቁ ሩጫ በደስታ፣ በፍቅርና በአንድነት በስኬት ተጠናቋል። ኢትዮጵያም ውበቷን፣ ሰላሟንና የእንግዳ አቀባበል ባህሏን ለዓለም አሳይታለች።

ለዚህ ስኬት አስተዋጽኦ ላደረጋችሁ አዘጋጆች፣ የጸጥታ አካላት፣ የከተማችን ነዋሪዎችና ሁሉም ተሳታፊዎች ከልብ አመሰግናለሁ!

ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ሕዝቦቿን ይባርክ!

The 26th Great Ethiopian Run: A Remarkable, Peaceful and Unforgettable Celebration!

Bringing together participants of all ages, from young children to the elderly, alongside Ethiopian and internationally renowned athletes, the Great Ethiopian Run concluded successfully in an atmosphere of joy, love and unity.

Once again, Ethiopia showcased its beauty, peace and renowned culture of warm hospitality to the world.

My heartfelt appreciation goes to the organizers, security forces, Addis Ababa residents who warmly welcomed our guests, and everyone who contributed to this remarkable success.

May God bless Ethiopia and its people!

ከንቲባ አዳነች አቤቤ


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.