የሚማርክ ውበት፣ የሚያቀራርብ አካታች ልማት፣ ኢ...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

የሚማርክ ውበት፣ የሚያቀራርብ አካታች ልማት፣ ኢኮኖሚን የሚያነቃቃ የልማት ትስስር!

የሚማርክ ውበት፣ የሚያቀራርብ አካታች ልማት፣ ኢኮኖሚን የሚያነቃቃ የልማት ትስስር! 

የአዲስ አበባ የወንዞች ዳርቻዎችና የኮሪደር ልማት  ከተማዋን ከዘመናዊ ልማት ጋር በማዋሃድ አዲስ የከተማ ህይወትን እየፈጠሩ ነው። 

ልማቶቹ ለቱሪስቶች የመስህብ ማዕከል፣ ለስፖርተኞችና ለነዋሪዎች የጤናና የእንቅስቃሴ ስፍራ፣ ለማህበራዊ ትስስር መድረክ፣ ለኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴም አዲስ ዕድል ሆነዋል።

ይህ የአካታችነት፣ የውበትና የልማት ትስስር የአዲስ አበባን የስበት ማዕከልነት ከሀገር አልፎ ለዓለም አቀፍ ማህበረሰብ እያስተዋወቀ ነው!


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.