በCOP31 የኢትዮጵያ ፓቪሊዮን በይፋ ተከፈተ 🇪...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

በCOP31 የኢትዮጵያ ፓቪሊዮን በይፋ ተከፈተ 🇪🇹

በቱርኪዬ አንታሊያ መካሄድ በጀመረው COP31፣ የኢትዮጵያ ፓቪሊዮን በውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እና የCOP32 ተመራጭ ፕሬዚዳንት ክቡር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር) እና በፋይናንስ ሚኒስትር እና የCOP32 ዋና ተደራዳሪ ክብርት ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር)፣ እና የቀጣዩ COP32 አዘጋጅ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በይፋ ተከፍቷል። በመክፈቻ ሥነ-ሥርዓቱ ላይ ተጋባዥ እንግዶች፣ ዲፕሎማቶች፣ የኢትዮጵያ ልዑክ ቡድን አባላት፣ የአጋር ድርጅቶች ተወካዮች እና ሌሎች ተሳታፊዎች ተገኝተዋል።

#COP32 #COP32Ethiopia #addisababa


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.