የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በቱር...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በቱርክዬ አንታሊያ ከተማ የCOP 31 ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ አንታሊያ ገብተዋል

ክብርት ከንቲባ በአንታሊያ ቆይታቸው ከተለያዩ ሀገራት የአየር ንብረት ለውጥ ተደራዳሪ ቡድኖች እና ከአጋር አካላት ጋር ውይይት ያደርጋሉ ተብሎ ይጠበቃል።

በውይይታቸውም በአዲስ አበባ በቀጣይ የሚካሄደው COP

32 አካታች፣ በተግባር ላይ ያተኮረና ተጨባጭ ውጤት የሚያስገኝ እንዲሆን የጋራ መግባባትን እና ትብብርን ለማጠናከር ያለሙ እና ከCOP 31 ወደ COP 32 የሚደረገውን ሽግግር በተሳለጠ ሁኔታ ለማስቀጠል ትኩረት በማድረግ ነው፡፡

በዚህ መድረክ በተለይም አዲስ አበባ ከተማ የአየር ንብረት ለውጥ ተፅዕኖ ለመቋቋም ያደረገችውን ከፍተኛ አስተዋጾኦ ለሌሎች ሀገራት ልምዷን ታካፍላለች፡፡


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.