ከ2ኛው የአፍሪካ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጉባኤ ጎን...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

ከ2ኛው የአፍሪካ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጉባኤ ጎን ለጎን ከአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ክቡር ማህሙድ አሊ ዩሱፍ ጋር ተወያይተናል።

‎በአህጉራዊ አስተዳደር፣ አካታች የፖለቲካ ሂደቶች፣ ቅድሚያ በሚሰጣቸው የረጅም ጊዜ የልማት ጉዳዮች እንዲሁም የአፍሪካን አመራር በማጠናከር ዙሪያ ሰፊ የሃሳብ ልውውጥ አድርገናል።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር)


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.