የአፍሪካ ፖለቲካ ፓርቲዎች ጉባኤ ተሳታፊዎች በመዲናዋ የተለያዩ ተቋማትንና መሠረተ ልማቶችን እየጎበኙ ናቸው
የሁለተኛው የአፍሪካ ፖለቲካ ፓርቲዎች ጉባኤ አካል የሆነው የአፍሪካ ሴቶች ፖለቲካ አመራሮችና የአፍሪካ ወጣቶች በፖለቲካ ፎረም ጉባኤ ተሳታፊዎች በአዲስ አበባ የተለያዩ ተቋማትንና መሠረተ ልማቶችን እየጎበኙ ናቸው።
ተሳታፊዎቹ የብልጽግና ፓርቲ ዋና ጽሕፈት ቤትን የጎበኙ ሲሆን ፣ በጉብኝታቸውም ስለፓርቲው ገለፃና ማብራሪያ ተደርጎላቸዋል።
AMN
Comments
ምንም አልተገኘም.
አስተያየቶችዎን ይተዉት.