ኑ እንጠብቃችኋለን ! ከቀጨኔ–ጊዮን–ባምቢስ እ...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

ኑ እንጠብቃችኋለን ! ከቀጨኔ–ጊዮን–ባምቢስ እስከ ሰላም መንገድ፣ የወንዝ ዳርቻ ልማቱ በምሽት በብርሃንና በውበት ይበልጥ ይደምቃል።

ኑ እንጠብቃችኋለን !

ከቀጨኔ–ጊዮን–ባምቢስ እስከ ሰላም መንገድ፣ የወንዝ ዳርቻ ልማቱ በምሽት በብርሃንና በውበት ይበልጥ ይደምቃል።
ወዳጆቻችሁንና ቤተሰቦቻችሁን ይዛችሁ ኑ፤ ከዕለት ድካም እረፍት ውሰዱ፣ በፅዱና በውብ አካባቢው ንፁህ አየር ተቀበሉ፣ መንፈሳችሁንም አድሱ!

አዲስ አበባ ውበቷን ለማየት ብቻ ሳይሆን፣ ለመኖርና ለመደሰትም ጎራ በሉ!

ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ይባርክ!

ከንቲባ አዳነች አቤቤ


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.