12ኛውና ከፍተኛ የአፍሪካ ደህንነት ጉባኤ የሆነው ጣና ፎረም ከመጀመሩ አስቀድሞ፣ የሞዛምቢኩን ፕሬዝዳንት ዳንኤል ቻፖን በደስታ ተቀብያለሁ። ትብብራችንን ማጠናከር እና የጋራ ጥቅሞችን ማሳደግ በሚቻልባቸው ጉዳዮች ዙሪያም የሁለትዮሽ ውይይት አካሂደናል።
It was a pleasure to welcome Mozambique’s President Daniel Chapo, ahead of the opening of the 12th Tana High-Level Forum on Security in Africa. We also held bilateral talks on strengthening our cooperation and advancing matters of shared interest.
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር)
Comments
ምንም አልተገኘም.
አስተያየቶችዎን ይተዉት.