ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለምክር ቤቱ እጩ አቀረቡ
📍አቶ ሙሳ አደም የሰላም ሚኒስትር ሆነው እንዲያገለግሉ
📍ፍሬሕይወት ታምሩ የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ሆነው እንዲያገለግሉ
📍ኢንጂነር ሙሐመድ አብዱራህማን የከተማ እና መሠረተ ልማት ሚኒስትር ሆነው እንዲያገለግሉ
📍አክሊሉ ታደሰን የወጣቶችና ስፖርት ሚኒስትር ሆነው እንዲያገለግሉ
📍ሱልጣን ወሌ (ዶ/ር ኢንጂነር) የመስኖ እና ቆላማ አካባቢዎች ሚኒስትር ሆነው እንዲያገለግሉ ለምክር ቤቱ በእጩነት አቀረቡ
Comments
ምንም አልተገኘም.
አስተያየቶችዎን ይተዉት.