ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለምክር...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለምክር ቤቱ እጩ አቀረቡ

👉አቶ ተመስገን ጥሩነህ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው እንዲያገለግሉ 

👉ጌዲዮን ጢሞቲዮስ (ዶ/ር) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሆነው እንዲያገለግሉ

👉አቶ አዲሱ አረጋ የግብርና ሚኒስትር ሆነው እንዲያገለግሉ

👉ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) የገንዘብ ሚኒስትር ሆነው እንዲያገለግሉ

👉አቶ መሐመድ እድሪስ የመከላከያ ሚኒስትር ሆነው እንዲያገለግሉ

👉ወ/ሮ ሃና አርአያ ሥላሴ የፍትህ ሚኒስትር ሆነው እንዲያገለግሉ

👉ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ የትምህርት ሚኒስትር ሆነው እንዲያገለግሉ

👉ፍስሐ ይታገሱ (ዶ/ር) የኢንዱስትሪ ሚኒስትር ሆነው እንዲያገለግሉ

👉ወ/ሮ ያስሚን ወሀቢረቢ የንግድ እና ቀጣናዊ ትሥሥር ሚኒስትር ሆነው እንዲያገለግሉ

👉ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር) የውኃ እና ኢነርጂ ሚኒስትር ሆነው እንዲያገለግሉ

👉ዶ/ር መቅደስ ዳባ የጤና ሚኒስቴር ሆነው እንዲያገለግሉ

👉አቶ አወሉ አብዲ የሥራ እና ክህሎት ሚኒስትር ሆነው እንዲያገለግሉ

👉አቶ በረከት ፍስሐፅዮን የብሔራዊ ስትራቴጂ ሚኒስትር ሆነው እንዲያገለግሉ

👉አቶ ሳዳት ነሻ የሎጂስቲክስ ሚኒስትር ሆነው እንዲያገለግሉ

👉ዓለምፀሐይ ጳውሎስ የማዕድን ሚኒስትር ሆነው እንዲያገለግሉ

👉ወ/ሮ ሸዊት ሻንካ የሴቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ሆነው እንዲያገለግሉ ለምክር ቤቱ በእጩነት አቀረቡ


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.