ለዚህች ታሪካዊ ቀንና ሰዓት ላደረሰን፣ ለረዳንና...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

ለዚህች ታሪካዊ ቀንና ሰዓት ላደረሰን፣ ለረዳንና ላበረታን ፈጣሪ አምላክ በቅድሚያ ምስጋናዬን አቀርባለሁ።

ውቢቷን መዲናችን አዲስ አበባን በድጋሚ እንድመራ ለተሰጠኝ ዕድል፣ ለተጣለብኝ አደራና እምነት፣ በቅድሚያ ፈጣሪ አምላክን፣ በመቀጠልም የመረጡንን የአዲስ አበባ ነዋሪዎች፣ የተከበረውን ምክር ቤት እና ፓርቲዬ ብልፅግናን ከልብ ማመስገን እወዳለሁ።

ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ይባርክ!

ከንቲባ አዳነች አቤቤ


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.