የ2019 ዓ/ም የመስቀል ደመራ በዓል በአዲስ አበባ፥ መስቀል አደባባይ በደማቅ ሥነ-ሥርዓት እየተከበረ ይገኛል!
በበዓሉ ሥነ-ሥርዓት፥ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ፓትሪያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ፣ ብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳት፣ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ፣ የመንግሥት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች፣ የውጭ ሀገራት አምባሳደሮች፣ ዲፕሎማቶች፣ በርካታ የውጭ ሀገር ጎብኚዎች፣ የእምነቱ ተከታዮች እና የተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች ታድመዋል።
Comments
ምንም አልተገኘም.
አስተያየቶችዎን ይተዉት.