በአራት ወር ውስጥ ተገንብቶ የተጠናቀቀው ከቅጠል...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

በአራት ወር ውስጥ ተገንብቶ የተጠናቀቀው ከቅጠል ተራ ወደ “መርካቶ የበጎነት መንደር “

በአራት ወር ውስጥ ተገንብቶ የተጠናቀቀው ከቅጠል ተራ ወደ “መርካቶ የበጎነት መንደር “ የተቀየረዉ የመኖሪያ ስፍራ ምን ምን አካቷል?

👉 በ11 ሺህ ካሬ ሜትር ላይ የተገነቡ  G+8 የሆኑ ዘጠኝ (9 )ብሎኮች

👉 በአራት ወራት ዉስጥ የተገነቡ 960  ቤቶች  

👉 ሰፊ የስራ እድልን የሚፈጥሩ 371 የንግድ ሱቆች  

👉 በውስጡ የህጻናት  የመጫወቻ ስፍራ፣ የስፓርት ማዘውተሪያ( የኳስ ሜዳ፣ ቅርጫት ኳስ፣ የእጅ ኳስ፣ 

👉 የመረብ ኳስ፥  የሰውነት  ማጎልመሻ ቦታዎች) ፥ ለነዋሪዎች የመኪና ማቆምያ ፓርኪንግ፥ ለኤሌክትሪክ መኪና ቻርጅ ማድረጊያ፥ 

👉 የውስጥ ለውስጥ አስፋልት መንገድ 

👉 ዘጠኙም ብሎኮች ላይ የጋራ መጠቀሚያ ሰገነት፥ ሊፍት፥ የፍሳሽና የኤሌክትሪክ መስመሮች 

👉 ቅጠል ተራ ለመኖር እጅግ ምቹ ያልነበረ፤ ለሰው ልጅ ክብር የማይመጥን፤ 

👉 እጅግ የቆሸሸ፣ የተፋፈገ እና የተጨናነቀ: በአስከፊ የእሳት አደጋ የተጎዳ አካባቢ ነበር

👉 “መርካቶ የበጎነት መንደር “ አካባቢዉን “ተራ”  በሚል ስያሜ የተሰጣቸውን እንደ ቅጠል ተራ፣ ጭድ ተራ፣ ገብስ ተራ፣ ሳር ተራ፣  ቦንብ ተራ … ወዘተ ያሉ ጎስቋላ አካባቢዎችን ወደ ውብ አካባቢ የመለወጥ ጉልህ ማሳያ ነው ።


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.