ከብሪክስ ጉባኤ ጎን ለጎን የቪየትናም ጠቅላይ ሚ...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

ከብሪክስ ጉባኤ ጎን ለጎን የቪየትናም ጠቅላይ ሚኒስትር ሌ ሚን ሁንግን አግኝቸ ፍሬያማ ውይይት አድርገናል።

 በኢትዮጵያ እና ቪየትናም መካከል ያለውን የሁለትዮሽ ግንኙነት ይበልጥ ማጠናከር እና የጋራ ትብብራችንን ማስፋት በሚያስችሉ ጉዳዮች ዙሪያ መክረናል።

On the margins of the BRICS Summit I also met with Prime Minister Lê Minh Hưng of Vietnam for a constructive discussion on strengthening bilateral relations and expanding cooperation between Ethiopia and Vietnam.

‎🇪🇹 🇻🇳

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር)


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.