ዛሬ አዲስ ዓመትን በማስመልከት በ30 ዎቹም የም...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

ዛሬ አዲስ ዓመትን በማስመልከት በ30 ዎቹም የምገባ ማዕከላት ማዕድ አጋርተናል።

ከምገባ ባሻገር አዲሱን ዓመት ስንቀበል እንኳን ለአዲስ ዓመት በሰላምና በጤና አደረሳችሁ ብለን  ለወገኖቻችን ያለንን አክብሮት እና ፍቅር ለመግለፅ  ልዩ የበዓል ፕሮግራም በማዘጋጀት ማዕድ በመቋደስ አብረን አክብረናል።
 
አዲሱ ዓመት የፍቅር፣ የሰላም፣ የደስታ፣  የበለጠ የምንደጋገፍበትና ሰርተን የምንበለፅግበት የስኬት ዓመት እንዲሆን እመኛለሁ።
 
ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይባርክ!

ከንቲባ አዳነች አቤቤ


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.