ለአዲስ አበባ ነዋሪዎች ተጠቃሚነት የሰራነዉ ልማ...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

ለአዲስ አበባ ነዋሪዎች ተጠቃሚነት የሰራነዉ ልማት በተጨባጭ አዳዲስ የአኗኗር ባህል እየገነባ ማህበራዊ መስተጋብሩ ይበልጥ እያጠናከረ ነዉ።

በዉቧ ካዛንችስ የገንባነዉ ስፓርት ፓርክ  ለከተማችን ነዋሪዎች የጤንነት መጠበቂያ ፣ የአካልና አእምሮ ማጐልበቻ ፣ የህፃናት መቦረቂያ፣ የብሄራዊ ጀግኖች አትሌቶቻችን ዉለታ መታሰቢያ  አከታች ልማት በመሆኑ ለሁሉም ማህበረሰብ ክፍሎች አገልግሎት እየሰጠ ነዉ።

ከንቲባ አዳነች አቤቤ


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.