በዛሬው ዕለት ከጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

በዛሬው ዕለት ከጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ክብርት ወ/ሮ አለሚቱ ኡመድ ጋር የጋራ ስራዎችን በትብብር በምንሰራበት ጉዳዮች ዙሪያ ፍሬያማ ውይይት አድርገናል።

በቆይታችንም፤ በቀዳማይ ልጅነት እንክብካቤ፣ በኮሪደር ልማት፣ እንዲሁም በሌሎች  የሰው-ተኮር ስራዎች ዙሪያ  እርስ በርስ ልምድ እየተለዋወጥን፣ ትብብራችንን አጠናክረን በጋራ ለመስራት ስምምነት ላይ ደርሰናል።

ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን አብዝቶ ይባርክ!!

ከንቲባ አዳነች አቤቤ


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.