‎"የቤኒን ፕሬዝዳንት ክቡር ሮሙዋልድ ዋዳግኒን...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

‎"የቤኒን ፕሬዝዳንት ክቡር ሮሙዋልድ ዋዳግኒን ተቀብዬ በወል ጉዳዮች ዙሪያ መክረናል።

‎የሁለትዮሽ ግንኙነታችን መጠናከር እና በጋራ ጥቅሞች ላይ የላቀ ትብብር ለማድረግ በሚያስችሉ እድሎች ዙሪያ ፍሬያማ ውይይት አድርገናል። ለጥልቅ አጋርነት እና ለዘላቂ ወዳጅነት ያለንን የጋራ ቁርጠኝነት ይበልጥ እንደምናሳድግ ጽኑ ፍላጎት አለን። "‎

‎ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

‎ለተጨማሪ መረጃ፡- https://linktr.ee/Addis_Ababa_Communication


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.