በ2018 በጀት ዓመት 350 ቢሊዮን ብር ገቢ መሰብሰብ ችለናል።
የገቢ መሰረትን በማስፋትና የሚሰበሰብ ገቢ ፍትሀዊነቱን በጠበቀ መልኩ እንዲሰበሰብ በማድረግ በሰፊው በመሰራቱ የ2ዐ18 ገቢ አሰባሰብ ከ2017 በጀት ዓመት ተመሳሳይ ወቅት አንፃር በ 116.3 ቢሊዮን ብር ወይም 50 % እድገት አሳይቷል።
ግብር ከፋዮቻችንን ከልብ እናመሰግናለን!!
ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይባርክ!
ከንቲባ አዳነች አቤቤ
Comments
ምንም አልተገኘም.
አስተያየቶችዎን ይተዉት.