በአዲስ አበባ አስተዳደር ስር የሚገኙ የመንግስት...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

በአዲስ አበባ አስተዳደር ስር የሚገኙ የመንግስት ሆስፒታሎች የትላንትናው ሁኔታቸው እየተቀየረ ነው።

ለዘመናት ተዘንግተው በእርጅና የተጎሳቆለውና የቆሸሸው ገፅታቸው በአዳዲስ ዘመናዊ ህንፃዎች እየተተካ፣ ኋላቀር  የነበሩት የህክምና መሳሪያዎች ዘመኑን የዋጁ ቴክኖሎጂዎችን በሚጠቀሙ መሳሪያዎች እየተቀየሩ  የታካሚውን ብቻ ሳይሆን የሀኪሞቻችንን ስራም እያቃለሉ ነው። 

በተለይም አንዳንዶቹ ጠረናቸው ተቀይሯል፤  ወደ ቅጥር ጊቢያቸው ሲገባ ንፁህ የፈውስ ስሜት ይፈጥራሉ። ለዚህም ዘውዲቱ መታሰቢያ፣ ሚኒልክ  እና ትላንት የመረቅነው ራስ ደስታ ህያው  ማሳያዎች ናቸው።
ይህ ሁኔታ በሁሉም ሆስፒታሎቻችን ላይ እንዲተገበር ጠንክረን እንሰራለን።

ፈጣሪ ኢትዮጵያን አና ህዝቦቿን ይባርክ!
ከንቲባ አዳነች አቤቤ


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.