አዲስ አበባ ላይ በርካታ ሞሎች እየገነባን ነው፤...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

አዲስ አበባ ላይ በርካታ ሞሎች እየገነባን ነው፤ በሚቀጥሉት አመታት ወደ ስራ ይገባሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ደ/ር

አዲስ አበባ ላይ በርካታ ሞሎች እየገነባን ነው፤ በሚቀጥሉት አመታት ወደ ስራ ይገባሉ

በመዲናችን አዲስ አበባ በርካታ ሞሎችን እየገነባን ነው ቁጥራቸው ሶስትና አራት የሚሆኑት በሚቀጥለው  አመት ወደ ስራ ይገባሉ፡፡እነዚህ ሞሎች ስራ ሲጀምሩ ሞል አልባ ከነበረች ሀገር፤ በአንድ ጊዜ በአፍሪካ ውስጥ የተሻለ ሞል ካላቸው ሀገራት ተርታ ያስገቡናል ቀዳሚም ያደርጉናል፡፡

 ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ደ/ር


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.