የእንጦጦ ቀበና ወንዝ ዳርቻና ቀበና ድልድይ በው...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

የእንጦጦ ቀበና ወንዝ ዳርቻና ቀበና ድልድይ በውስጡ ያሟላቸው አስደናቂ መሰረተ ልማቶች

የእንጦጦ ቀበና ወንዝ ዳርቻና ቀበና ድልድይ በውስጡ ያሟላቸው አስደናቂ መሰረተ ልማቶች

👉  87.6 ሄክታር የሚሸፍን መሬት፤
👉  10.5 ኪሎ ሜትር ርዝመት፤
👉  1 ትልቅ ግድብ ፤
👉  16 አነስተኛ ግድብ፤
👉  3 ቼክ ዳም ፤
👉  1.2 ኪሎ ሜትር  ርዝመት ሃይኪንግ፤
👉  20.2 ኪሎ ሜትር  ርዝመት ያለው የወንዝ የድጋፍ ግድግዳ፤
👉 3 ማራኪ ፏፏቴዎች፤  
👉 1 የውሃ ምንጭ ግንባታ፤  
👉  36, 928 ኪሎ ሜትር  የኮንሶ  ጋቢዮንና የኮንሶ እርከን ስራ፤
👉 59.7 ሄክታር የሚሸፍን የአረንጓዴ ልማት፤
👉 50,330 የተለያዩ ዝርያ ያላቸው የዛፍ ተክል 
👉 10.62 ኪሎ ሜትር ዘመናዊ የአስፋልት መንገድ፤  
👉 33.2 ኪሎ ሜትር ርዝመት የእግረኛ መንገድ ፤
👉 33.2 ኪሎ ሜትር ዘመናዊ የመንገድ መብራት ፤
👉 19.13 ኪሎ ሜትር  የፍሳሽ እና የጐርፍ ማስወገጃ መስመር ዝርጋታ፤
👉 23 መጸዳጃ ቤቶች፤
👉 21 የእግረኛ ድልድዮች፤
👉 3 ተንጠልጣይ ድልድይ፤
👉 6 የእግረኛ የብረት ድልድይ፤
👉 1 ሰርኩላር ድልድይ፤  
👉 1 የኮንክሪት ድልድይ፤
👉 9 የስፖርት ማዘውተሪያ ቦታዎች፤
👉 በአንድ ጊዜ 695 ተሽከርካሪዎችን ማቆም የሚችሉ 7 የተሽከርካሪ ማቆሚያ ፓርኪንጎች፤
👉 4 የመሰብሰቢያ ስፍራዎች ፤
👉 7 ፕላዛ ፤
👉 4 ፓቪሊዮን፤
👉 32 ኪሎ ሜትር የሚሸፍኑ ሱቆች፤
👉 2 አንፊ ቲያትር፤
👉 10 ካፍቴሪያዎች፤
👉 7 የልጆች መጫወቻ፤
👉  2 አነስተኛ የሕዝብ ቤተ መጽሀፍት አሟልቷል፡፡


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.