ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች የ2018 ዓ.ም የአረንጓዴ ዐሻራ መርሃ-ግብርን በይፋ አስጀምረዋል።
ዘንድሮ የተያዘውን የ8 ቢሊዮን ችግኞችን የመትከል ግብ ለማሳካት በሚደረገው ብሔራዊ የንቅናቄ ስራ ላይ በሁሉም የማኅበረሰብ ክፍሎች የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ለተግባራዊነቱ እንዲረባረቡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጥሪ አቅርበዋል።
Prime Minister Abiy Ahmed and senior government officials today officially launched the 2026 Green Legacy Initiative planting cycle, calling on all Ethiopians, across every sector of society, to join the nationwide effort to plant this year’s target of 8 billion seedlings.
#PMOEthiopia #EthiopiaDelivers
Comments
ምንም አልተገኘም.
አስተያየቶችዎን ይተዉት.