የእንጦጦ ቀጨኔ የወንዝ ዳርቻ ልማት እና የአገልግሎት መስጫዎች ፕሮጀክት በውስጡ ምን ይዟል፦
597 ሄክታር ቦታ የሚሸፍን የወንዝ ዳርቻ ልማት፤
15 ሄክታር መሬትን በማልማት በአረንጓዴ ተሸፍኗል፤
የ210 ቀፎ ዘመናዊ የንብ እርባታ፤
የአበባ እና የእጽዋት ጋርደኖች ልማት፤
የአካባቢውን ማህበረሰብ የስራ ባህል የሚዘክሩ ሃውልቶችና ቅርሶች ግንባታ፤
22 ኪሎ ሜትር የእግረኛ መንገድ፤
8 ኪሎ ሜትር የብስክሌት መንገድ፤
6 ነጥብ 4 ኪሎ ሜትር የተሽከርካሪ መንገድ፤
4 ኪሎ ሜትር የሃይኪንግ መንገድ፤
2 አዲስ የተሽከርካሪ ድልድዮች ግንባታ፤
3 ነባር የተሽከርካሪ ድልድዮች ዕድሳት ፤
39 የውሃ መከላከያ ግድቦች ግንባታ (ቼክ ዳም) ወዘተ... በስጡ አጠቃልሎ ይዟል።
Comments
ምንም አልተገኘም.
አስተያየቶችዎን ይተዉት.