ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1447ኛ የኢድ አል-ዓደሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ ኢድ ሙባረክ!

በዓሉ የሰላም፣ የፍቅር፣ የመተሳሰብ፣ የመረዳዳት እና የአብሮነት እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ።
በድጋሚ እንኳን አደረሳችሁ፤ ኢድ ሙባረክ!

ፈጣሪ ኢትዮጵያን አና ህዝቦቿን ይባርክ!
ከንቲባ አዳነች አቤቤ


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.