“በምርጫ ብቻ!”
ዛሬ ማልዳችሁ ወደ መስቀል አደባባይ የተመማችሁ የከተማችን ነዋሪዎች፣ ይህ ብልጽግናን ከመደገፍ ያለፈ ዴሞክራሲያዊ ሥርአትን የማፅናት የጀግንነት አውድ ነው።
“በምርጫ ብቻ!” የሚለውን ታላቅ መልዕክት ለዓለም አስተላልፋችኋል፤ የሁል ጊዜ የአብሮነታችሁ መልዕክት ሀገር ማፅናት ነው፤ እናመስግናለን፤ ፅኑ!!
ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይባርክ!
ከንቲባ አዳነች አቤቤ
Comments
ምንም አልተገኘም.
አስተያየቶችዎን ይተዉት.