ነገ በመስቀል አደባባይ ለሚደረገው የህዝብ ንቅና...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

ነገ በመስቀል አደባባይ ለሚደረገው የህዝብ ንቅናቄ የተወሰኑ መንገዶች ለተሽከርካሪ ዝግ ይሆናሉ

በመሆኑም ፕሮግሙ ተጀምሮ እስከሚጠናቀቅ ድረስ፦ 

👉  ከመገናኛ በባንቢስ ሱፐር ማርኬት ወደ መስቀል አደባባይ የሚወስደው መንገድ  ኡራኤል አደባባይ

👉  ከጎተራ ወደ መስቀል አደባባይ ጥላሁን አደባባይ ወይም መሾለኪያ  ለከባድ ተሽከርካረዎች አጎና ሲኒማ 

👉  ከሜክሲኮ ወደ መስቀል አደባባይ ለገሃር መብራት

👉  ከንግድ ባንክ ወደ አዲስ አበባ ስቴዲዩም ቴሌ መ/ቤት 

👉  ከፒያሳ በአምባሳደር ቴአትር ወደ መስቀል አደባባይ ሀራምቤ ሆቴል

👉  ከአራት ኪሎ ወደ መስቀል አደባባይ ብሔራዊ ቤተ መንግስት

👉  ከሜክሲኮ ወደ መስቀል አደባባይ የሚወስደው ለገሃር መብራት

👉  በቦሌ መንገድ ወደ  መስቀል አደባባይ ኦሎፒምያ ወይም ደንበል  አደባባይ ጋር ከለሊቱ 10 ሰዓት ጀምሮ ፕሮግራሙ እስከሚጠናቀቅ ለተሽከርካሪ ዝግ እንደሚሆኑ የአዲስ አበባ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አስታውቋል።

ይህ መረጃ ከተላለፈበት ጊዜ ጀምሮ በተጠቀሱት አካባቢዎች ለአጭርም ሆነ ለእረጅም ጊዜ ተሽከርከካሪ አቆሞ መሄድ የተከለከለ መሆኑን ዋና መምሪያው ለኤኤምኤን በላከዉ መረጃ ገልጿል።


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.