ከገላን ጉራ ኢንዱስትሪ ፓርክ በተጨማሪ የአካባቢ...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

ከገላን ጉራ ኢንዱስትሪ ፓርክ በተጨማሪ የአካባቢውን ገጽታ እና የነዋሪዎችን ሕይወት ሙሉ በሙሉ ከስር መሠረቱ ለመለወጥ ምን አይነት ግንባታዎች ተከናወኑ?

👉 በአዲስ አበባ የመጀመሪያው እና ትልቁ ባለ 325 ሜትር ርዝመትና 60 ሜትር ስፉት ዘመናዊ ድልድይ፣

👉 21 ነጥብ 73 ኪሎ ሜትር ርዝመት ያለው (ቃሊቲ ቀለበት -ቱሉዲምቱ

እና ቃሊቲ ቀለበት - ቂሊንጦ አደባባይ) የኢትዮጵያ የንግድ ኮሪደርን ያሳለጠ እና ቀጥታ ከአየር መንገድ ካርጎ የሚያገናኝ ዘመናዊ የመንገድ መሠረተ ልማት፣

👉 የከተማዋን የመኖርያ ቤት አቅርቦት ችግር ለማቃለል አዲስ ከተማን የመገንባት ያህል የሆነ 60 ሺህ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ግንባታ፣

👉 ከካዛንቺስ አካባቢ ለልማት ለተነሱ ነዋሪዎች የተገነባው ምቹና የተቀናጀ ዘመናዊ የመኖሪያ መንደር

👉 የኅብረተሰቡን ጤና በላቀ ደረጃ ለመጠበቅ በከተማዋ በትልቅነቱ ቀዳሚ የሆነው የገላን ትሯማ ሆስፒታል:

👉 በአካባቢው ለዚሁ ልማት ለእርሻ ሲጠቀሙበት የነበረውን መሬት ለለቀቁል አርሶ አደሮች የተቀናጀ ዘመናዊ የግብርና ልቀት ማዕከል :

👉 መንፈስን የሚያድሱ ሰፋፊ አረንጓዴ ስፍራዎችና ፓርኮች፣

👉 የስፖርት ማዘውተሪያዎችና የልጆች መጫወቻዎች፣

👉 ለእናቶች ሰፊ የስራ ዕድል የሚፈጥር የእንጀራ ፉብሪካ ግንባታና የመሳሰሉት የብልፅግና አሻራዎች ተገንብተዋል


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.