በመረጃ ሉዓላዊነት ለፖሊሲ ነፃነት

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

በመረጃ ሉዓላዊነት ለፖሊሲ ነፃነት

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ከፍተኛ የመንግሥት አመራሮች ኢትዮጵያን በመረጃ ላይ የተመሠረተ የልማት መጻኢ ዕድል የሚያሳየው፤ ''በመረጃ ሉዓላዊነት ለፖሊሲ ነፃነት'' ብሔራዊ ጉባኤ ላይ የቀረቡ የብሔራዊ ዕቅድ እና ስታቲስቲክስ ዳሽቦርዶች (የመረጃ መከታተያ ሰሌዳዎች) እና ኤግዚቢሽን ያደረጉት ጉብኝት።

Prime Minister Abiy Ahmed and senior government officials tour of the exhibit on national planning and statistical dashboards and systems featured at the National Summit on Statistical Sovereignty, showcasing Ethiopia’s data-driven development future.

#PMOEthiopia


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.