በፕሬዝዳንት ዊሊያም ሩቶ እና በፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን በጋራ አዘጋጅነት በኬንያ ናይሮቢ በተካሄደው የአፍሪካ ፎርዋርድ ጉባኤ የኢትዮጵያን ተሞክሮ አካፍያለሁ።
ልማት እና የኃይል ሽግግርን በተመለከተው ውይይት መድረክ ላይ ከተሞክሯችን የተቀዱ ከፍ ያሉ ሀሳቦች ተነስተዋል። ኢትዮጵያ በተነሱት ሁለት ዘርፎች የጀመረችውን ስራ በማጠናከር የላቀ ሚና መጫወቷን ትቀጥላለች።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ(ዶ/ር)
Comments
ምንም አልተገኘም.
አስተያየቶችዎን ይተዉት.