በአንጋፋው ፖለቲከኛ እና የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክ...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

በአንጋፋው ፖለቲከኛ እና የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነር ዘገየ አስፋው ህልፈተ ህይወት ጥልቅ ሃዘን ተሰምቶኛል።

አቶ ዘገየ አስፋው ሀገራቸው በምትፈልጋቸው ወቅት ጥሪዋን ተቀብለው ከሚኒስቴርነት ጀምሮ በብዙ ታላላቅ የሀላፊነት ቦታዎች እንዲሁም የኢትዮጵያ ሃገራዊ ምክክር ኮሚሽን ውስጥ በኮሚሽነርነት ሲያገለግሉ የቆዩ የሃገር ባለውለታ ናቸው።

ለቤተሰቦቻቸው፣ ለወዳጆቻቸው እና ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ መጽናናትን እመኛለሁ።

ፈጣሪ ነብሳቸውን በአጸደ ገነት ያኑር።

ከንቲባ አዳነች አቤቤ


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.