“የተደመረ አቅም ለተቋም ግንባታ!"

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

“የተደመረ አቅም ለተቋም ግንባታ!"

“የተደመረ አቅም ለተቋም ግንባታ!"
 በብልፅግና ፓርቲ የአዲስ አበባ ቅ/ጽ/ቤት በአዲስ ከተማ፣ በንፋስ ስልክ ላፍቶ፣ በአቃቂ ቃሊቲ፣ በየካ፣ በቦሌ እና በለሚ ኩራ ክፍለ ከተሞች ያስገነባቸውን ዘመናዊ የፓርቲ ህንጻዎች በዛሬው ዕለት መርቀን ለአገልግሎት ክፍት አድርገናል፤  በተጨማሪም የፓርቲያችንን ደጋፊዎች በማስተባበር የተገዙ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎችን ለሁሉም ክፍለ ከተሞች አበርክተናል።

ብልፅግና ለተቋም ግንባታ ልዩ ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ የሚገኝ ፓርቲ ነው። የምንገነባቸው ተቋማት የፓርቲያችንን የአስተሳሰብ ጥንካሬና የተግባር ብስለት የሚያንፀባርቁ ናቸው።  

በተደመረ አቅም የፓርቲያችንን ተቋም ግንባታ ራዕይ እናሳካለን ብለን በጋራ መሥራታችን ለዛሬው ስኬት አብቅቶናል።

ለዚህ ስኬት መሳካት ሌት ተቀን የደከማችሁ፣ ዕውቀትና ጉልበታችሁን የለገሳችሁን አባሎቻችንና ደጋፊዎቻ@ችን፤ ላደረጋችሁት ከፍተኛ አስተዋጽኦ እና ለሰጣችሁት አመራር  ምስጋናዬን  አቀርባለሁ።

አቶ ሞገስ ባልቻ በብልፅግና ፓርቲ የአዲስ አበባ ቅ/ጽ/ቤት ኃላፊ


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.