ዛሬ የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት 5ኛ ዓመት...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

ዛሬ የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 3ኛ መደበኛ ጉባኤ ማካሄድ ጀምረናል።

ምክር ቤቱ ያፀደቃቸው አጀንዳዎች:-
1. የመራጭ ተመራጭ መድረክ ላይ ከህዝብ ለተነሱ ጥያቄዎች  ማብራሪያ እና ምላሽ መስጠት። 
2.  የተጨማሪ በጀት አዋጅ ላይ ተወያይቶ ማጽደቅ። 
3.  ልዩ ልዩ ሹመቶችን ተወያይቶ ማጽደቅ።

ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይባርክ!
ከንቲባ አዳነች አቤቤ


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.