የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የስራ...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የስራ ዘመን 3ኛ መደበኛ ጉብኤውን ማከናወን ጀምሯል።

ምክር ቤቱ  በዛሬ ውሎው የከተማ  አስተዳደሩ ከንቲባ ከምክር ቤት አባላት ለሚነሱላቸው ጥያቄዎች ምላሽ የሚሰጡ ሲሆን እንዲሁም በልዩ ልዩ አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ የሚያጸድቅ ይሆናል።


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.