የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የስራ...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የስራ ዘመን 3ኛ መደበኛ ጉባኤውን ማከሄድ ጀመረ

የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የስራ ዘመን 3ኛ መደበኛ ጉባኤውን ማከሄድ ጀምሯል፡፡

የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ወይዘሮ ቡዜና አልከድር ጉባኤውን አስጀምረዋል፡፡

የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከምክር ቤቱ አባላት ለሚነሱ ጥያቄዎች ምላሽና ማብራሪያዎችን ይሰጣሉ፡፡


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.