አፍሪካዊያን የማህበራዊ ሚዲያ ተጽዕኖ ፈጣሪዎች...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

አፍሪካዊያን የማህበራዊ ሚዲያ ተጽዕኖ ፈጣሪዎች የጉለሌ እንጀራ ማምረቻን ጎበኙ

አፍሪካዊያን የማህበራዊ ሚዲያ ተጽዕኖ ፈጣሪዎች በከተማችን ለብዙ እናቶች የስራ እድል የፈጠረውን የጉለሌ እንጀራ ማምረቻ ማዕከልን ጎበኝተዋል።

ተጽዕኖ ፈጣሪዎቹ በማዕከሉ ተወዳጅ የኢትዮጵያን ምግብ የሆነውን እንጀራ የመጋገር ሂደትን የተመለከቱ ሲሆን ይህም በዲጂታል መድረኮች ላይ የሀገራችንን ባህልና የምግብ ስርአታችንን በስፋት ለማስተዋወቅ ያግዛል።


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.