የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕ...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት፡

ከኔዘርላንድስ ጠቅላይ ሚኒስትር ሮብ ጄተን ጋር ውጤታማ የሥልክ ውይይት አድርገናል።

በውይይታችን የሁለትዮሽ ጉዳዮች ዙሪያ የመከርን ሲሆን፣ በተለያዩ ዘርፎች ያለንን ትብብር ይበልጥ ማጠናከር በሚያስችሉ መንገዶች ላይ ሃሳብ ተለዋውጠዋል።


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.