የአራዳ ፓርክ አዲስ አበባን ለመለወጥ ያለንን ር...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

የአራዳ ፓርክ አዲስ አበባን ለመለወጥ ያለንን ርዕይ በተግባር ያሳየንበት አንዱ ስራችን ነው።

ቀደም ሲል ተዘንግቶና ለአደጋ ተጋልጦ የነበረው የአራዳ አካባቢ፣ ዛሬ ተመልሶ ተገንብቶ አስደናቂ የከተማ አካል መሆን ችሏል።

‎ኢትዮጵያ ለእኛ፤ በምናብ የምትሳል ህልም ብቻ ሳትሆን በተግባር የምትገነባ እውነታ ናት። ጤናማ፣ ጽኑ፣ ለመጭው ትውልድ ተስፋን ከተጨባጭ ሀብት ጋር የምትሰጥ፣ በአፍሪካ መሪ፣ በዓለም መድረክ ደግሞ ተወዳዳሪ የሆነች ሀገር እየገነባን እንገኛለን! በየቀኑም ይህንን ተስፋ ወደ እውነታ የመለወጥ ተግባራችንን እንቀጥላለን።

Once a neglected and hazardous area, the Arada district has been reimagined into a magnificent urban sanctuary.

For us, Ethiopia is not merely a dream to be envisioned, it is a reality to be built. We are building a nation that is healthy, resilient, and full of promise for future generations that is also a leader in Africa and a formidable competitor on the global stage. Each day, we continue to turn this promise into reality.


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.