ቃል በተግባር ፤ ሳይውል ሳያድር!

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

ቃል በተግባር ፤ ሳይውል ሳያድር!

ተንቀሳቃሽ መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎታችን በዛሬው ዕለት እየተዘዋወረ ወደህዝቡ ደጅ አገልግሎት ማድረሱን ጀምሯል። 

አውተቡስ ላይ የተሰራዉ ተንቀሳቃሽ መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎታችን መመረቁን  ባበሰርን ማግስት፣  በንፉስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ-ከተማ  በተለምዶ “ጀርመን አደባባይ” አካባቢ አገልግሎት ሲሰጥ ውሏል። ነገም ቀጥሎ  በለሚ ኩራ  ክፍለ-ከተማ  አዲስ ኢንተርናሽናል ኮንቬንሽን  አካባቢ  አገልግሎቱን መስጠቱን ይቀጥላል።

አዲስ አበባን ወደ ስማርት ከተማነት  የማዘመን ጉዞ ቀጥሏል!!

ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይባርክ!

ከንቲባ አዳነች አቤቤ


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.