ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) የገበታ...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) የገበታ ለትውልድ መርሃግብር አካል የሆነውን የሀሮ ደንዲ ሎጅን ዛሬ በይፋ መርቀዋል።

የደንዲ ሐይቅን ቁልቁል የሚመለከተው የሥነ-ምህዳር ቱሪዝም ልማት፣ ኢትዮጵያ ለከፍተኛ እና ዘላቂ የቱሪዝም ዘርፍ ያላትን ቁርጠኝነት የሚያሳይ ነው። 
‎ይህ ስኬት ኢትዮጵያ ያለመችውን ዳር እንደምታደርስ ህያው ምስክር ነው! 

‎ሀገራችን ተፈጥሯዊ ውበቷን ካልተቆጠበ ጥረት ጋር በማቀናጀት፣ የራሷን መጻኢ ዕድል በራሷ የመገንባት ዐቅም እንዳላት በድጋሚ በተግባር ያረጋገጠችበት ስኬት ነው።

#VisitEthiopia
#EthiopiaDelivers
#PMOEthiopia


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.