ኢትዮጵያ- ከሰሃራ በታች ከሚገኙ ሀገራት ቀዳሚ...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

ኢትዮጵያ- ከሰሃራ በታች ከሚገኙ ሀገራት ቀዳሚ ፈጣን የኢኮኖሚ ዕድገት ባለቤት እንደምትሆን የዓለም-አቀፉ የገንዘብ ድርጅት (#IMF) ቅድመ-ትንበያውን አስቀምጧል።

በ2026 የፈረንጆችዓመት፣ ኢትዮጵያ ከሳህራ በታች ከሚገኙ ሀገራት በቀዳሚነት ፈጣን የኢኮኖሚ እድገት እንደምታስመዘግብ የዓለምአቀፉ የገንዘብ ድርጅት  (#IMF) ትንበያ ያመላክታል። ይኸውም፥ ኢትዮጵያ 9.2% ጠቅላላ የሀገር ውስጥ ምርት (GDP) ዕድነት እንደምታስመዘግብ ተመላክቷል። 

ኢትዮጵያ ከዚህ የላቀ የኢኮኖሚ ዕድገት ለማስመዝገብ በላቀ ጥረትና ትጋት እየሰራች እንደሆነ ይታወቃል።


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.