ጋቢ ቶማስ አዲስ አበባ ገብታለች
የኦሎምፒክ እና ዓለም ሻምፒዮና አሜሪካዊቷ ጋቢ ቶማስ አዲስአበባ ገብታለች።
አሜሪካዊቷ አትሌት በአዲስ አበባ በሚዘጋጀው "ግራንድ ፕሪክስ" ለመወዳደር ነው የመጣችው።
የ29 ዓመቷ አትሌት በ2024ቱ የፓሪስ ኦሊምፒክ በ200 ሜትር የወርቅ ሜዳልያ ባለቤት እንደሆነች ይታወሳል።
Comments
ምንም አልተገኘም.

Addis Ababa City Communication Bureau is a government organization that was originally constituted January 5, 2013 GC under proclamation No. 120/2013.
አስተያየቶችዎን ይተዉት.