አዲስ አበባ -ሁሌም ጀግኖችዋን ታከብራለች!
እነዚህ ሃውልቶች እና ቅርጾች በቅርቡ በኮሪደር ልማቱ እውን ከሆኑ ዘመን ተሻጋሪ ስራዎች ውስጥ ናቸው።
ዛሬ በህይወት ባይኖሩም ስለ አዲስ አበባ ብዙ የፃፉ፥ ሙዚቃ ያዜሙላት፥ በስዕል ውበቷን የገለጿት እና በእደጥበብ ደግሞ ያስጌጧት ውድ ልጆችዋን የሚዘክሩ ናቸው።
ጀግኖችዋን የምታከብር አዲስ አበባ፥ ለከተማቸውና ለሀገራቸው ያበረከቱት ስራ ህያው ሆኖ ከትውልድ ወደ ትውልድ እንዲሸጋገር ሃውልት አኑራላቸዋለች።
Comments
ምንም አልተገኘም.
አስተያየቶችዎን ይተዉት.