እኔ ምርጫ ካርድ ወስጃለሁ እናተስ !

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

እኔ ምርጫ ካርድ ወስጃለሁ እናተስ !

በሀገር ጉዳይ ላይ ባለቤትነትዎን የሚያረጋግጡበት የመራጮች ምዝገባ እስከ ሚያዝያ 14 ቀን 2018 ዓ.ም መራዘሙን ያውቃሉ? እስካሁን ባለው የምዝገባ ሂደት ከ42 ሚሊዮን በላይ ኢትዮጵያውያን ተመዝግበዋል፤ እርስዎስ ተመዝግበዋል?

ባሉበት ሆነው በ*ምርጫዬ” የሞባይል መተግበሪያ ወይም ስድስት ወር እና ከዚያ በላይ በኖሩበት አካባቢ በሚገኝ የምርጫ ጣቢያ በአካል በመገኘት በቀላሉ መመዝገብ ይችላሉ።


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.