በአንጋፋዋ ዲፕሎማት አምባሳደር ቆንጂት ሥነጊዮር...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

በአንጋፋዋ ዲፕሎማት አምባሳደር ቆንጂት ሥነጊዮርጊስ ሕልፈተ ሕይወት የተሰማኝን ጥልቅ ሐዘን እገልፃለሁ። ከንቲባ አዳነች አቤቤ

በአንጋፋዋ ዲፕሎማት አምባሳደር ቆንጂት ሥነጊዮርጊስ ሕልፈተ ሕይወት የተሰማኝን ጥልቅ ሐዘን እየገለፃኩ፤ ለቤተሰቦቻቸው፣ ለወዳጆቻቸው፣ ለሥራ ባልደረቦቻቸው እና ለመላዉ ኢትዮዽያዊያን በራሴና በከተማ አስተዳደሩ ስም ልባዊ መጽናናትን እመኛለሁ።
   ከንቲባ አዳነች አቤቤ

 


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.