እባክዎን ከሐሰተኛ ዜናዎች እና የተሳሳቱ መረጃዎ...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

እባክዎን ከሐሰተኛ ዜናዎች እና የተሳሳቱ መረጃዎች ስርጭት ይጠበቁ!

ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ተብሎ የሚደርስዎትን ማንኛውም ‎ይፋዊ መልዕክት ከማጋራትዎ በፊት ሁልጊዜም በጽሕፈት ቤቱ ይፋዊ የማህበራዊ ትስስር ገጾች እና ድህረ-ገጽ በመግባት፣ ትክክለኛነቱን እንዲያረጋግጡ እናሳስባለን።

Please remain vigilant against the spread of fake news and misinformation. 

To ensure authenticity, always cross-check any official messages attributed to the Office of the Prime Minister (PMO) against the office’s official social media pages and website before sharing.

Facebook: https://www.facebook.com/share/1DbRTPiYUF/?mibextid=wwXIfr

X: https://x.com/pmethiopia?s=21

Website: https://pmo.gov.et

#PMOEthiopia


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.