የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ በነዳ...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ በነዳጅ ማዲያዎች ቅድሚያ አገልግሎት የሚያገኙ ተቋማትን ይፋ አደረገ

ቢሮዉ በመካከለኛ ምስራቅ በተከሰተዉ ቀዉስ ምክንያት የተፈጠረዉን የነዳጅ እጥረት ለመከላከል በነዳጅ ማዲያዎች ቅድሚያ አገልግሎት የሚያገኙ ተቋማትን ይፋ አደርጓል፡:በዚህም መሰረት፤-

👉ለነዳጅ አጓጓዥ ተሽከርካሪዎች/ ቦቴዎች፤

👉ለከፍተኛ አምራች ኢንዱስትሪዎች፤መሰረታዊ የምግብ ፍጆታ ምርቶች እና የኤክስፖርት ምርቶችን የሚያመርቱ፤ 

👉ግንባታ ላይ ላሉና ትኩረት ለሚሰጣቸዉ የመንግስትና ግል ፕሮጀክቶች፤

👉ለደረቅ ጭነት እና ለግንባታ ቁሳቁስ አጓጓዥ ተሽከርካሪዎች (ገበያ ለማረጋጋት የግበንርናና  ኢንዱስትሪ ፍጆታ ምርቶች የሚጓዙ ተከርክርካሪዎች ይጨምራል)

👉ለግብርና ማሽነሪዎች / ትራክተሮች

👉ለሀገር አቋራጭ የሕዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪዎች

👉ለከተማ የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ሰጪ ተሽከርካሪዎች

👉ለሕብረተሰብ አገልግሎት ሰጪ ተቋማት ( አምቡላንስ፡ ቀዶ ጥገና የሚሰሩ ተቋማት፡ መብራትና

👉ሌሎች እንደአስፈላጊነቱ በንግድ ቢሮ እየቀረበ በግብረ ሃይል እየታየ ዉሳኔ ሲሰጥ የሚጨመር መሆኑን ቢሮዉ ገልጿል።


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.