በአዲስ አበባ ከተማ ሀገራዊ ለውጡን በመደገፍ ህ...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

በአዲስ አበባ ከተማ ሀገራዊ ለውጡን በመደገፍ ህዝባዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው

ከመጋቢት 2010 ጀምሮ እንደ ሃገር የተጀመሩ ጉልህ የለውጥ ስራዎች ይበልጥ ተጠናክረው እንዲቀጥሉ የድጋፍ ድምፅ እየተሰማባቸው የሚገኙ ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ ከማለዳው 11:00 ሰዓት ጀምሮ በመደረግ ላይ ነው።

ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፉ በሁሉም የመዲናዋ ክፍለ ከተሞች እየተካሄደ የሚገኝ ሲሆን፣ ዓላማውም ህዝቡ ለተጀመሩ የልማትና የለውጥ ጉዞዎች ያለውን ድጋፍ የሚገልፅበት ነው።

በተለይም በአዲስ አበባ የታዩት አስደናቂ የመሠረተ ልማት ግንባታዎች፣ የኮሪደር ልማት ስራዎችና ሌሎች ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ለውጦች ተጠናክረው እንዲቀጥሉ ህዝቡ ያለውን ጥልቅ ፍላጎት በድምቀት እየገለጸ ይገኛል።


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.