አረንጓዴነት የተላበሰ፣ በተሟላ መሰረተ ልማት አ...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

አረንጓዴነት የተላበሰ፣ በተሟላ መሰረተ ልማት አገልግሎቶች የሚሳለጡበት ምቹ፣ እና ጤናማ የመኖሪያ እና የመስሪያ አካባቢን የተጎናፀፈ፣ በጥቅሉ ስልጡን ማህበረሰብንና ዘመናዊነትን እና ሌሎች መስፈርት ያሟላ ሲሆን ነዉ፡፡

ከተሜነት! 

ፅዱነት፣ ዉበት እና 
 
መዲናችን አዲስ አበባ፣ የተጠቀሱትን መስፈርቶች በሚገባ አሟልታ፣ ሌሎች የኢትዮጵያ ከተሞች ብቻ ሳይሆኑ ለተቀረዉ የዓለም ክፍል ጭምር እዉቀትና እና ልምድ የሚቀሰምባት ከተማ ለመሆን በቅታለች፡፡ 

ይህ ደግሞ ከተማ አስተዳደሩ እና ነዋሪዉ በጋራ ሰርተዉ ያስመዘገቡት፣ ዛሬን ብቻ ሳይሆን ህያዉ ታሪካዊ ድል ነዉ፡፡


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.