የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ 5ኛ ዓመት 9ኛ መደበኛ ስብሰባውን በዛሬው ዕለት አካሂዷል::
ካቢኔው በዛሬው ውሎው በሁለት ዓበይት አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል፡፡
በዚህ መሰረት፡-
1ኛ. የዓቃቢያነ-ሕግ የጥቅማ ጥቅም ማሻሻያ ጥናት ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል።
2ኛ. ሰፋፊ የስራ እድል ለሚፈጥሩ እና ተኪ ምርቶችን ለሚያመርቱ አምራች ኢንዱስትሪ ፕሮጀክቶች ግንባታ እና ለማስፋፍያ የቀረበ የመሬት ጥያቄ የዉሳኔ ሀሳብ ላይ ተወያይቶ፣ ተፈፃሚ እንዲሆን ውሳኔ አሳልፏል፡፡
Comments
ምንም አልተገኘም.
አስተያየቶችዎን ይተዉት.